የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት መሠረት፡ ሥላሴ ምሥጢርና የክርስቲያን ሕይወት
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት መሠረት፡ ሥላሴ ምሥጢርና የክርስቲያን ሕይወት
ተጨማሪ ያንብቡእንኳን ወደ ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት በደህና መጡ! ይህ በርቀት ትምህርት ማዕከል የሚሰጥ የመንፈሳዊ ትምህርት ፕላትፎርም ነው!
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (ግቢ ገብርኤል) የዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት ከተመሠረተበት ከ1957 ዓ.ም አንሥቶ እስካሁን ድረስ በእግዚአብሔር ቸርነት ዘርፈ ብዙ የሆኑ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ በተለይም የሕይወት ውኃ ምንጭ የሆነው ቃለ እግዚአብሔር ለዓለም ሁሉ ይዳረስ ዘንድ የተቻለውን ሁሉ ሲያደርግ ቆይቷል፡፡
Here only to take an exam?
በቤተ ክርስቲያንዎ ወይም በአስተዳዳሪው ለፈተና የተመዘገቡ ተማሪዎች በተሰጣቸው ኢሜይል እና ጊዜያዊ የይለፍ ቃል ወደ ፈተና መግቢያው ገብተው ፈተናቸውን መውሰድ፣ ውጤታቸውን ማየት እና ሰርተፊኬታቸውን ማውረድ ይችላሉ።
Registered for an exam by your church or administrator? Sign in to the exam portal with the email and temporary password you received — no course enrolment needed.
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት መሠረት፡ ሥላሴ ምሥጢርና የክርስቲያን ሕይወት
ተጨማሪ ያንብቡ